ሮዚን ጭቃ ደፋውባት😂

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 1,9 тыс.

  • @remukhan1786
    @remukhan1786  2 года назад +147

    30k ቤተሰብ ስለሆናችሁ ከልብ አመሰግናለው ክበሩልኝ🥰🤘🏽 ruclips.net/video/BSXCi6xh144/видео.html subscribe በማድረግ ግዴታዎን ይወጡ 😎እወዳቸዋለሁ🥰

    • @Onelovethio1
      @Onelovethio1 2 года назад +2

      Techelala abateee bewenttt

    • @samritemesgen1308
      @samritemesgen1308 2 года назад +1

      እኔም እንወድሃለው!!

    • @khdhhehhyyyh8581
      @khdhhehhyyyh8581 2 года назад +1

      @@Onelovethio1 የኔ፡ውድ፡ሠወዳችሁ

    • @zekiyatemam7901
      @zekiyatemam7901 2 года назад +1

      እረሙ ተጠቀቅ ከዚ በኻላ እንዳታምናት የመጨረሻ ላይ ተናዳ ስትራመድ ልክ እንደኔ ማዳም ወላሂ እሰይይይይይ ደግ አደረካትትትት

    • @shamirasaed1791
      @shamirasaed1791 2 года назад

      Salaam Alaikum

  • @አለምየማርያምልጅ-ሠ7ጐ
    @አለምየማርያምልጅ-ሠ7ጐ 2 года назад +31

    ማርያምን ብድርህን ስለ መለስክ በጣም ደስስሰ ብሎኛል በባለፈዉ ቪድዮ በጣም ነበር ያሳዘንከኝ ውይ ሮዚዬ አድስ እብድ እኮ ነዉ የመሰልሹ😂😂😂😂😂ይመቻቹ

  • @hiwigetdem
    @hiwigetdem 2 года назад +156

    እሰይ ባለፈው አቃጥላኝ ነበር thank u remu❤️ ከዚህ በኃላ ይሄ የህፃናት ጨዋታ ይብቃችሁ

  • @Imususu
    @Imususu Год назад +14

    ከነሱጋ የሚመሳስል እሱ ከነሱ ነዉ አሉ ረሱል ሰለላሂ አለይሂ ወሰለም የሁዳና ነሷራ ናችዉን ተብለዉ ሲጠየቁ እና ከነሱ ሌላ ማን አለ አሉ ሰለዋቱ ረቢ ወሰላሙ አለይሂ ያኡመተ ሙሀመድ ወደራሳችን እንመለስ ያ አስፈሪ ቀን ከመጣቱ በፊት ለዚች አጭር ሂወት ብዙ ድምበር አንለፍ

    • @jsjsjjejeje8807
      @jsjsjjejeje8807 7 месяцев назад

      ሙስሊም አልመሰሉኝም ነበር

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb 2 года назад +192

    እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!!
    ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈k

  • @ሰአዳነኝ
    @ሰአዳነኝ 2 года назад +41

    የነረሙ ግቢ ሲያምር ማሻ አላህ 😊😊😊😊

    • @hailemichael6318
      @hailemichael6318 2 года назад

      በጣም የሀብታም ልጅ ነው መሰል አቦ

  • @kimo8001
    @kimo8001 2 года назад +105

    ወንድ ልጅ ተወልዶ ካልሆነ እንዳባቱ ቀሚስ አልብሱት ይሁን እንደናቱ ጀግና ረሙ👏👏

  • @ሀገyoutube
    @ሀገyoutube 2 года назад +16

    አሳዝኖኝ ነበር ወላሂ ደስ ብሎኛል እንደዚህ ስላደርካት

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 2 года назад +201

    እደዚህ አይነት ቀልዲ ይቅረባችሁ ውዶቸ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @meki3909
    @meki3909 2 года назад +10

    ከኋላ ወዱኡ እምታደርገዉ ናት የታየችኝ😍

  • @ማኪ-ቀ3ኀ
    @ማኪ-ቀ3ኀ 2 года назад +68

    ጊቢያችሁ ሰፋቱ እዴት ደስ ይላል

    • @tregeicell2596
      @tregeicell2596 2 года назад +1

      እኔ እራሱ ከነሱ ይልቅ ግቢው ነው የታየኝ

    • @KubraEnderise
      @KubraEnderise 2 месяца назад

      ሙስሊምከሆንሽ
      ቀሚስልበሽ
      ሂጃብአርጊ
      እኛሙስልሞች
      ሂጅጃባችንክብራችነው

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 2 года назад +9

    😂😂😂😂😂😂😂እሷ በውሃ አንተ አሻሻልከው በጭቃ 😂😂😂😂👍👍ፀጉሯን እንደ ሐመሮቹ በጭቃ ደረድክላት።😂😂😂

    • @Ziyada-u5t
      @Ziyada-u5t 8 месяцев назад

      😂😂😂😂

  • @seniti375
    @seniti375 2 года назад +81

    ደስ የሚል በቀል እረሙዬናሮዚ ስወዳችሁ

  • @Sofia-iq9gl
    @Sofia-iq9gl 7 месяцев назад +2

    በተፈጥሮ ወላሂ እንደ ዛሬው ተደስቸ አላዉቅም ደግሞ በአላህ ስትል አታፍርም እረሙ ጀግና 😂😂😂😂🎉🎉🎉

  • @eduderiba8484
    @eduderiba8484 2 года назад +37

    እረሙዬ ይመችህ አባቴ 😂😂😂

  • @djjdjj6482
    @djjdjj6482 2 года назад +31

    ወላሂ በጣም ነው ዘና ያረገኝ ረሙ አምበሳ አንድ ለአንድ በቃ

  • @rorosunmax8801
    @rorosunmax8801 2 года назад +83

    ፍቅራቹ ጨምሮ ጨምሮ ያሳየን ሮዚ ጥሩ አርገሽ ተበቀዩ መልሰ ንጠብቃለን ሮዚ ሐቢቢቲ ያ ዓሰል ያ ሱካር

    • @Beka0143
      @Beka0143 2 года назад

      ruclips.net/channel/UCILZQA8STO_NJZNmSTqEOog🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @meremgeletameremgeleta7782
      @meremgeletameremgeleta7782 2 года назад

      ክክክክክክ ይከባሻል

  • @fetumamer1441
    @fetumamer1441 2 года назад

    ግን ሮዚ ላንቺ ግዜ ሲሆን ለምን አልተሰማሽም ደግሞ ቶሎ አትናደጂ ቶሎ ታረጃለሽ ለረሙስ ቢሆን ያላንቺ ማን አለው ወዳችዋለው አላህ ያቆያቹ 💖💖🌷😘😘😘😘

  • @betiroyal7245
    @betiroyal7245 2 года назад +28

    ሮዚ ካሁን በዋላ አይለመዳትም 🤣🤣🤣 ወይኔ ረሙ

  • @tigistsumamoofficial8536
    @tigistsumamoofficial8536 2 года назад +1

    “ኃጢአተኞችን ሊያድን ክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ዓለም መጣ የሚለው ቃል የታመነና ሁሉ እንዲቀበሉት የተገባ ነው፤ ፤”
    1ኛ ጢሞቴዎስ 1፥15

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 2 года назад +19

    *ምንም አልልም ነፍስ ይማር 😂😁😁😂የምር ትዕግሥቷ እንዴት እንደ አለቀ 😁😁😁😂*

  • @firewarekzeyede1526
    @firewarekzeyede1526 2 года назад +6

    እኔ #ውዱእ ሚያረግ ሰው ነው የታየኝ😍🕋☝ማሻአላህ❤ደግ አደረካት😂😂😂😂❤❤

  • @samyrasamuty179
    @samyrasamuty179 2 года назад +29

    ወይኔ ፕራንክ ጠለዉ😱 😃😃😂😂 ሮዚ አሰዘንሽኝ አሪፍ አድርገሽ ተበቀይዉ እንጠብቅሸለን 💪💪

  • @brquwaeskel3613
    @brquwaeskel3613 2 года назад +3

    ረሙ እንግዲ ሴት ልጅ ሲነሳባት ሴጣንም ይቀናባት😂😂አለቀልህ ደሞ ስታምሩ

  • @ቀመሪነኝስሌጤዋ
    @ቀመሪነኝስሌጤዋ 2 года назад +29

    😂😂😂ብድር በምድር የሚባለው ይሄ ነው🤣

  • @zuzu7148
    @zuzu7148 2 года назад

    የእውነት አሠቃይታህ ነበር ይገባታል በጉጉት የጠበኩት ነበር 😂😂😂

  • @fenet105
    @fenet105 2 года назад +19

    ሮዚዮ በናትሽ ብድር በከሰል ስወድሽ የኔ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @isrufikir7080
    @isrufikir7080 2 года назад +2

    ወይኔ ሮዚ አሳዘንሽኝ ረሙ ባለፈዉ አሳዝኖኝ ነበር ይበልሽ ሮዚ😂😂😂😂😂

  • @sadibutajiratube4070
    @sadibutajiratube4070 2 года назад +9

    ወይ ጉድ በቀሉ ይለያል አፈሩ ሥንትነው የገዛሀው🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @emumahir2380
    @emumahir2380 2 года назад +2

    እሷ በአሏህ ላለቺው ኔ ልቤ ይንቀጠቀጣል እንዴት ግን ይህን ግዙፍ ቃል ቀለላችሁ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 года назад +17

    ውይ ሮዝዬ አሳዘንሽኝ ውይ ደስ ስትሉ ዝናቡ ውስጥ ቁሚ ይጠብልሽ ያሳዘነኝ ነጭ ትሸርት ረሙ ቀንህን ጠብቅ 🥰🥰

    • @mihlet1483
      @mihlet1483 2 года назад

      bezawm kuch kuch taihewn yzefnlatal😁😂

    • @Beka0143
      @Beka0143 2 года назад

      ruclips.net/channel/UCILZQA8STO_NJZNmSTqEOog

  • @Tube-oq1iy
    @Tube-oq1iy 2 года назад +3

    ክክክክክክክክ ወንድ ጋር ሰትመናገጊ ሲያንሰሺ ነው የኔ ቆንጆ

  • @kidanabera5960
    @kidanabera5960 2 года назад +11

    እሰይ ደግ አደረገ ብድር ነዉ😂😂😂😂

  • @iphonetastic8354
    @iphonetastic8354 Год назад +1

    ዎይነ 😂😂ቀዲይ ስታምር 😂😂😂😂

  • @zeharazehara2939
    @zeharazehara2939 2 года назад +9

    ብድር በምድር😂😂😂😂ረሙካ ጥሩ አረክ😂😂ያንተስ ከፋ😳😳😳 ሮዚዬ አይዞሽ🤣🤣🤣🤣

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt 2 года назад +1

    ውይ ወደው አይስቁ አሉ 😂😂😂😂😂አቀማመስህነው ያሳቀኝ

  • @semuty9837
    @semuty9837 2 года назад +5

    ብድር በምድር ነው ረሙ 😂😂😂👌

  • @Melaku-D
    @Melaku-D 2 года назад +11

    ይሄንን መደፋፋታችሁን ወደንዋል 😘 ወደፊት ደሞ የፈላ ውሀና አሲድ ስትደፋፉ ብናይ ደስ ይለናል

  • @mulumulu4759
    @mulumulu4759 2 года назад +50

    ሀሀሀሀሀ የጅሽን ነው ያገኘሽው እሮዚ ምንም ማድረግ አይቻልም አንች በውሃ እሱ ደሞ በጭቃ ብድሩን መልሷል አከተመ😁😁😁😁😁

  • @susu.7392
    @susu.7392 2 года назад +1

    ረሙ አሳዘነኸኝ ነበር ሰሞኑ ሰታሰግህ አሁን ግን አደኛአሳቃቹኝ እኮ😂😂😂

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 2 года назад +10

    ረሙ አሰይ እንኳን ብድርህን መለስክ😁

  • @MEYREMA-r6j
    @MEYREMA-r6j 5 месяцев назад +1

    የአላህቃልአክብረ☝መጀመረያ😂😂😂

  • @aasamenewyabatulij1382
    @aasamenewyabatulij1382 2 года назад +12

    ብድሩን የማይመልስ ውድ ልጅ አይወለድ ትልነበር አያቴ😂😂😂😂😂😂😂

  • @RyDt-ib8dh
    @RyDt-ib8dh 2 месяца назад +1

    አረ ገደላት አይ😅😅😅😅😂😂

  • @Sነኝወሌየዋ
    @Sነኝወሌየዋ 2 года назад +11

    ለፀጉርሽ እራሱ ምርጥ ውበትነው 😂😂ቀይቀለም በነፅ ጅሶ😂😂😂😂😛😛😛😛

    • @Amharq
      @Amharq 2 года назад

      ሃራም ነው እናተ እንዴ ሮዝዬ እኮ የኛ ልጅ ናት😊😂

  • @ከረያባመታባዘራውtube
    @ከረያባመታባዘራውtube 9 месяцев назад

    ዊይ ያኔማ በጣም ነበር ያናደደችኝ ሮዚ እካንም ብድር መለስህላት ሳትመልስላት እካንም አሌደችም👍👍💪💪💪🤣🤣

  • @betilove7336
    @betilove7336 2 года назад +44

    ብድርህን መልሰሀል ወድ 😂😂🤣
    እሮዚ በቀጣይ እጠብቅሻለን እረሙ ቀንህን ጠብቅ🤣🤣

    • @Balager
      @Balager 2 года назад

      የበፊት አካውንቴ Hack ተደርጎብኝ ነው ገብታችሁ ደምሩኝ 🙏🙏❤

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 2 года назад

      አታጋዲያቸው ይበቃል

    • @habeshawit9957
      @habeshawit9957 2 года назад

      ኧረ ፕራክ ይቅርባቹ ልንላቸው ነው የሚገባው ምክንያቱም እዴት ትግስታቸው እንደሚያልቅ እየተመለከትን ነው so በዚህ የመጣ ያልሆነ ነገር ውስጥ ሊገቡ ይችላሉ

  • @YosefYilma-u8g
    @YosefYilma-u8g 3 месяца назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂እኔ ያየሁት ያየ ገነት እንገናኝ😅🙈🙈🙈

  • @elaela6846
    @elaela6846 2 года назад +7

    ደግ አደረክላት ባለፈው አናዳኝ ነበር🤣🤣🤣💃

  • @katrinadoniego8598
    @katrinadoniego8598 2 года назад +13

    አይለያቹ ታምራላቹ የምትሉ ናቹ ምገርሙኝ አሁን እሄን ምኑ ያምራል?

    • @mariamsayeed101
      @mariamsayeed101 2 года назад

      😄😄😄😄😄😄😄😃😃😃😃😂😂😁😁😂😂😃😃😃😃😃

  • @hawuathawuat6164
    @hawuathawuat6164 2 года назад +14

    ሀሀሀሀ ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ ረሙ ጨከንክባት ሮዚዬ የኔ ምስኪን

  • @ሬችያደንገልላጅ
    @ሬችያደንገልላጅ 2 года назад

    🤣🤣🤣🤣🤣 😁😁😁wayineee roziii chiyiwa agadii

  • @eyasumathewos3994
    @eyasumathewos3994 2 года назад +11

    ይሄ ፕረንክ እስካምትለያዩ ድረስ የደርገል ከምር ተውት አይነፋም 😌😌

  • @cherinetgobena7464
    @cherinetgobena7464 2 года назад

    አጉል ቀልድ ቢቀርባችሁ ጥሩ ነው አንቺ ስታደርጊ እየሳቅሽ ነበረ በትክክል ስራልሽ!!!

  • @መክፊራ-ወ3በ
    @መክፊራ-ወ3በ 2 года назад +15

    ረሙ በሳቅ ገደለከኝ በአለፈ አሳዛነህኝ ነበረ ሮዚ የኔ ማሬ

  • @Maryam-jy2bn
    @Maryam-jy2bn 9 месяцев назад +1

    ማዘርየ ኡዱ እያርጉ❤❤❤

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 2 года назад +4

    *በቀል ብሎ ዝም ነው 😁😂😁ችግሩ ቀጣዩ ምን እንደሚሆን አላቅም 😂😁 ከዚህ የባሰ ከአመጣችልህ ከሰርህ በአጠፋ ነው የምትመልሰው 😂😁 ሴት አታክፋ እንጅ ከአከፋች 😂😁😂😂😁😜❌*

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 2 года назад

    የሠሞኑን ቻሌጅ የጭቃ ነውደ😂😂😂😂😂

  • @s.ss.s3592
    @s.ss.s3592 2 года назад +10

    ከነ ዳኒ ጋ ዉለክ ምን ልትማር ግን ያተ በዛ ተግማማክ እሶ ያን ያህል መቼ ጨከነችብክ ያኔ በጣም ተናደክ ነበር ነበር ማለት ነዉ ፋራ ነክ

  • @ቅድስትእራያ
    @ቅድስትእራያ 2 года назад +2

    ወይ እደዛሬ ስቄ አላቅም ምርጥ በቀላ😂😂😂😂

  • @amihabsawit300
    @amihabsawit300 2 года назад +8

    ረሜ ተው እንጂ እሷኮ እንዲህ አላረገችህም በአላህ ስትልህ ማቆም አለብህ🥺🥺አሳዘነችኝ በአላህ በአላህ ስትል ሮዚዬ my sweet sis🥺🌺🌺🌺🌺

  • @laeilahaellah
    @laeilahaellah 8 месяцев назад

    አተ ግን እነዚህ ይደረጋል ረሚ???😂😂😂😂እኔደከመኝ ስለሷ,ኡፉ

  • @abueumer2025
    @abueumer2025 2 года назад +8

    የአዲስ አባ ልጂ እንደዚህም ይጃጃላል ቢስ ለፀጉሮን አታስብም ደሞም በአላህ እያለችህ

  • @bettytsega2148
    @bettytsega2148 2 года назад +1

    የታባቷአያቷንምነበርመቀባትእሷምተባብራለች

  • @አለሀምዱሊሊህአለኩሊሀል

    ቀንህን ጠብቅ እሽ 😂😂😂😂😂

  • @zainbza1377
    @zainbza1377 2 года назад +2

    እኔ ወዶች ሲያዩኝ መገድ ላይ ወላሂ አገቴ እስኪሰበር ነበረ ማቀረቅረዉ አልኸም ዲሊላ 1 ቀን ሳልጃጃል 🙏🙏🙏

    • @amiraawal942
      @amiraawal942 2 года назад +1

      ዓይናፋርነት ሱና ነው ማሻአላህ

  • @elsabetgrmea9531
    @elsabetgrmea9531 2 года назад +5

    ወይኔ እረሙ ግፍክ አታሳዝንክም አይዞኝ እሮዝዬ በቃ በቀል እንዴት አንጀቴን እንደበላችኝ ወይኔ እረሙ ረሙ እኔንም ነው ያናደድከኝ እንደዚ አይነት ይቅር እንዴ አሣቀቃችው😴😴

  • @UgDy-v6u
    @UgDy-v6u 7 месяцев назад

    እኔን የታየኝ ለሶላት ኦዱ የሚያርገው ሠውየ አላህ ሶላታችንን ይቀበለን ያረብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እምነቴንአልክድምየፃርቃኔ

    በሂወቴ እንደዛሬ ሰቄ አላቅም😁😁😁😁😁

  • @yesihworksisay8704
    @yesihworksisay8704 2 года назад

    እሮዚየ የኔ ቆንጆ አይዞሽ

  • @mekides
    @mekides 2 года назад +14

    😂😂😂ብድርህን መልሰሀል ግን ይቅርባችሁ የባለፈውን ሰርታልህ ነበር

  • @Abubeker_Emran
    @Abubeker_Emran 2 года назад +2

    ሰው ጠፍቷል እያሉ ነበር 🙄🙄🙄

  • @seadaseid7151
    @seadaseid7151 2 года назад +3

    ወይ ይመቻችሁ ደስስትሉ ወላሂ

  • @AsAs-s5p
    @AsAs-s5p 7 месяцев назад

    አረ ወይኔ በሳቅ😂😂😂😂❤❤

  • @makbelentertainment
    @makbelentertainment 2 года назад +10

    ሰላም እንዴት ናችሁ ዛሬም እንደተለመደው እናንተን ዘና ፈታ ያረጋሉ ብየ ያሰብኳቸውን ቪዲዮዎች አዘጋጅቸላችኋለሁ ገብታችሁ ተዝናኑ ይመቻችሁ ፡፡

    • @samirasamira9242
      @samirasamira9242 2 года назад +1

      በለ ስትል ኢደዝ ማረጊ ይለብህም ኢነም በፀጉሩወም ማዲፈት አልነበረብህም

  • @usnzsayusuf5269
    @usnzsayusuf5269 2 года назад

    Shero Eyserhe nawe?

  • @selamtube1319
    @selamtube1319 2 года назад +7

    😍ብድር በምድር ነው አባቴ😁😁😁😁😁💚ሴቶች ባለፈው ለውፍረት ቪዲዮ ስሪልን ብላችሁኝ 💚መወፈር ለምትፈልጉ ወይም ቀጭን የሆናችሁ መጨመር ለምትፈልጉ አዲስ ቪዲዮ ለቂቃለው ይመልከቱ ያማረ ቅርፅ ለመያዝ ለምትፈልጉም ጭምር💚💚💚💚

  • @Faficho111
    @Faficho111 2 года назад +1

    እሰይ እረሙየ አንጀቴን አራስከዉ ባለፈዉ አቃጥላኝ ነበር አንተን ስታሰቃይህ ወንድ ነህ💪👍

  • @aregashgabre824
    @aregashgabre824 2 года назад +4

    ረሙ አስቀኸኛልም አናደኸኛልም አፈር በጥብጠህ መድፋት ሳያንስ ስታንገላታት ተናድጃለሁ ጌታን ደሞ ወደ ውጪ አውጥተህ ስትዘጋ በሳቅ ሞትኩ😂😂😂🤔🤔🤔🤔

  • @Sole382
    @Sole382 2 года назад +1

    አረ በዚ ጥግ 😂😂

  • @slam5037
    @slam5037 2 года назад +10

    ወዴሜ ስታሙሩ አየለያቹ የኔ ፍቅርች❤❤❤

  • @SamSung-xs2bu
    @SamSung-xs2bu 2 года назад

    Enatk afer tebela lmn teyalsh rosiye?

  • @onelove9754
    @onelove9754 2 года назад +23

    እይለያያችሁ ❤️ ስታምሩ

  • @taybatTaybya
    @taybatTaybya Месяц назад

    ሮዚ አሁን ገና አማረብሽ😂😂😂

  • @abenezer3447
    @abenezer3447 2 года назад +7

    እሰይ ይበላት ወንድ ረሙ ተመቸህኝ

  • @ጓል70ዳሞ
    @ጓል70ዳሞ 2 года назад

    እሰይ ባለፈው ኣቃጥላኝ ነበር😂😂

  • @zeynebali7287
    @zeynebali7287 2 года назад +4

    😅😅እሮዚህ ሳስሽ ነው እድብ አስመሰልጋት ወላሂ

  • @حياةاثيوبيا-د5ك
    @حياةاثيوبيا-د5ك 2 месяца назад

    ምሀይም አላለችም ክክክክ😂😂😂😂😂

  • @መክፊራ-ወ3በ
    @መክፊራ-ወ3በ 2 года назад +5

    ክክክክክክክክክክክክ ሰራኸላት ስወዳቹ

  • @EyobEyasu-v1b
    @EyobEyasu-v1b Год назад

    ብዙ ነገር ልትረሳ ትችላለች እሄንን
    ለበቀል ሳይሆን
    ለመለያየት ያረከዉ።
    ፍቅር እንደለለ ነዉ እኔ ያየዉት።

  • @saras382
    @saras382 2 года назад +4

    ስታምሩ🤣🤣🤣 ሮዚ እጅሽ ነዋ ክክክ

  • @حبيبةاحمد-ظ2ب
    @حبيبةاحمد-ظ2ب Год назад +1

    እሰይደግ አረገሽ የመመናበር ትርፉ👍👍👍👍

  • @trr4862
    @trr4862 2 года назад +16

    ስታምሩ

  • @MeskirmGirma
    @MeskirmGirma Месяц назад

    በቃ አሰራት
    😂😂😂😂😂😂

  • @selam7643
    @selam7643 2 года назад +5

    ወንድም ያላት ሠው ናት ጉድህ ፈላ

  • @HENIROYAL
    @HENIROYAL 2 года назад

    ከዳኒ ጋር ዝምድና አላችሁ እንዴ ረሙ 😂😂

  • @rawudaali9304
    @rawudaali9304 2 года назад +4

    😂😂😂😂😂👍👍👍ደስ ስትሉ ቀጥሉ💐💐💐

  • @ፋዪ
    @ፋዪ 5 месяцев назад

    ጋይስ ሮዛ እንደ ሙስሊም ልብስ ትልበስ የምትሉ በላይክ አራጣ የሽንት ቤቱን ነበር አምጥተህ የምትረጭባት አል ፀጉሯን እንደ ሙስሊም በአላህ ወላሂ በዓላለች ግን በስነ ስርዓት 😢😢😢😢😢

  • @Rዘረኝነትጥብናት
    @Rዘረኝነትጥብናት 2 года назад +5

    ልዮ የሆነ የፀጉር ውህድ ነው የፀጉርሽን እድገት በፋጥነት እንጠብቃለን

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ😍😍

    • @mesi5970
      @mesi5970 2 года назад

      በጣም እንጂ የሷን አይተሽ አንቺም ተጠቀሚው 🤣🤣🤣🤣🤣

    • @aminateadera3925
      @aminateadera3925 2 года назад

      ከከከከ

  • @bintahmed6655
    @bintahmed6655 2 года назад

    ሲያንስሽ ነው እሱን በብርድ አንደዛ አድርገሽው 😂❤️✌️